[00:16.56] ሼመንደፈር [00:22.71] ሼመንደፈር [00:25.38] አሆሆ [00:27.17] አሆሆ [00:28.79] ሼመንደፈር [00:30.51] ሼመንደፈር [00:33.30] ሼመንደፈር [00:38.22] አሆሆ [00:39.99] አሆሆ [00:41.46] አሆሆ [00:43.12] አሆሆ [00:44.53] ሼመንደፈር [00:46.25] ሼመንደፈር [00:47.80] ሼመንደፈር [00:50.71] አዛን አለ መስጊድ ልትነጋ ምድር [00:54.24] ልሂድ ሼመንደፈር ልሳፈር ባቡር [00:57.30] በእንግድነት መጥታ ከሸገር ሀረር [01:00.54] ልቤን ይዛው ሄደች ወደሩቅ ሃገር [01:06.32] ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ [01:10.37] ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ [01:13.21] አንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ [01:16.53] መኖር እንችላለን አይጠበንም ቤቴ [01:19.62] ሼመንደፈር [01:23.13] ውብ አርጎ ቢሰራሽ የሰማይ ፈጣሪ [01:26.21] አይደል ሰው እንድትገይ ያአሏህን ሳትፈሪ [01:29.94] ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ [01:32.88] ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [01:36.20] ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [01:42.28] ሼመንደፈር [01:48.48] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [01:54.85] ሼመንደፈር [02:00.04] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [02:05.69] አልችልምና መቸገር [02:09.34] አልችልምና መቸገር [02:15.92] አሆሆ [02:18.30] አሆሆ [02:19.85] አሆሆ [02:21.42] አሆሆ [02:23.02] ሼመንደፈር [02:24.64] ሼመንደፈር [02:28.78] አሆሆ [02:30.94] አሆሆ [02:32.58] አሆሆ [02:34.15] አሆሆ [02:35.64] ኧረ ሼመንደፈር [02:37.39] ኧረ ሼመንደፈር [02:43.09] እኔ ሀገሬ ሐረር ትውልዴ ቁልቢ [02:45.85] ንግሥ ብለሽ መጥተሽ ከልቤ ብትገቢ [02:49.14] ካልወጣሁ ከአሥርቱ ከሲፈቱስ ይፍታህ [02:52.41] አንቺን በመውደዴ አይቆጣም ጌታ [02:55.63] ሼመንደፈር [02:58.46] ሸገር አዲሳባ አንቺ ያለሽበት [03:02.35] ራጉኤል አይደል ወይ የአኑዋር ጎረቤት [03:05.25] ቅዳሴና አዛኑን አጥር ቢለያቸው [03:08.50] ፈጣሪ ከሰማይ ባንድነት ሰማቸው [03:11.86] ሼመንደፈር [03:14.60] እኔም ልማል በአላህ አንቺም በቁልቢ [03:17.99] ክርሽን ሳትፈችው ነይ ከቤቴ ግቢ [03:20.86] ሲወዱሽ አታውቂ ወይ እሺ አትይ እምቢ [03:24.38] ኧረ ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [03:27.37] ያንቺስ ለጉድ ነው ያንተ ያለህ [03:34.62] ሼመንደፈር [03:39.22] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [03:45.27] ሼመንደፈር [03:50.86] አድርሰኝ ባቡሩ ፈጥነህ በሀዲዱ ሸገር [03:56.24] አልችልምና መቸገር [04:00.26] አልችልምና መቸገር [04:08.11] አሆሆ [04:10.36] አሆሆ [04:11.98] አሆሆ [04:13.56] አሆሆ [04:15.15] ሼመንደፈር [04:16.73] ሼመንደፈር [04:20.04] አሆሆ [04:23.10] አሆሆ [04:24.78] አሆሆ [04:26.14] አሆሆ [04:27.69] ኧረ ሼመንደፈር [04:29.23] ኧረ ሼመንደፈር [04:31.09] ኧረ ሼመንደፈር [04:32.61] ኧረ ሼመንደፈር [04:33.96]