[00:40.02] ከቀን በአራተኛው በእለተ ሐሙስ [00:46.49] ከወንድሜ ጋራ ስንጋልብ ፈረስ [00:52.07] አልያዘውም ኖሮ ልጓሙን አጥብቆ [00:58.05] አለፈች ህይወቱ ከፈረስ ላይ ወድቆ [01:03.34] እየጠበቀችኝ [01:14.61] እምዬ ከቤት [01:22.95] እንዴት ላረዳት ነው [01:29.30] የወንድሜን ሞት [01:37.78] ባልደራሱ [01:45.56] አልተገራም ወይ ፈረሱ [01:51.98] ባልደራሱ [02:00.34] አልተገራም ወይ ፈረሱ [02:06.58] ባልደራሱ [02:17.52] ምን ብዬ ልንገራት [02:19.36] ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ [02:21.86] ምን ብዬ [02:23.61] ምን ብዬ ልንገራት [02:25.66] ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ [02:27.96] ምን ብዬ [02:29.33] ምን ብዬ ልንገራት [02:30.88] ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ [02:33.64] ምን ብዬ [02:35.29] ምን ብዬ ልንገራት [02:36.72] ምን ብዬ ልንገራት ለእምዬ [02:39.65] ምን ብዬ [02:52.18] ባ ባልደራስ [03:03.95] አልተገራም ወይ ፈረሱ [03:07.63] አልተገራም ወይ ወይ ወይ ወይ [03:16.63] አልተገራም ወይ ወይ ወይ ወይ [03:25.88] አንተ ባልደራስ የፈረስ አባት [03:29.65] ነፍሱን ከገነት ለማታስገባት [03:32.35] ወይኔ ወይኔ [03:34.47] ለናቴ ልጅ ወይኔ ወይኔ [03:37.92] ከሜዳው ነው ወይ ወይ ከፈረሱ [03:41.11] ለሞት ያበቃው ምንድነው እርሱ [03:43.91] ወይኔ ወይኔ [03:45.94] ለናቴ ልጅ ወይኔ ወይኔ [03:49.66] ሳታበጃጀው ልጓም ግላሱን [03:52.32] ያንድ የናቴን ልጅ ነሳኸው ነፍሱን [03:57.32]